ከአሜን ባሻገር
Share:
በድሮና በዘንድሮ ይመላለሳል። የዘመናችንን ዐበይት ጉዳዮች ይዳስሳል። "ከአሜን ባሻገር"...
Also Available in:
- Amazon
- Audible
- Barnes & Noble
- AbeBooks
- Kobo
More Details
በድሮና በዘንድሮ ይመላለሳል። የዘመናችንን ዐበይት ጉዳዮች ይዳስሳል። "ከአሜን ባሻገር" ሃያ ምናብ አሳሽ፥ልብ ዳሳሽ፥ አዕምሮ ፈታሽ፥ ዋዘኛ እና ምፀተኛ ድርሰቶችን ይዟል። ድርሰቶቹ ጉዞ ቀመስ፥ ፖለቲካ ለበስ፥ ታሪክ ጠቀስ ናቸው። በጉዞ ቀመስ ተረኮቹ ዕይታው የቀሰቀሰበትን ሐሳቦች ያወጋናል። የፖለቲካ ለበስ መጣጥፎቹም "...የእንጉርጉሮ እና የልግጫ ድብልቅ..." ናቸው ይለናል። በታሪክ ጠቀስ መጣጥፎቹ የታላላቅ ኢትዮጵያውያንን ገድል ያወሳልናል።
- Format:Paperback
- Pages:246 pages
- Publication:2016
- Publisher:ፋር ኢስት ትሬዲንግ ኃላ.የተ.የግ.ማኅበር
- Edition:First
- Language:amh
- ISBN10:
- ISBN13:
- kindle Asin:B0DLZJFMZC





